President Trump vowed on Tuesday to hit the European Union with tariffs and warned that a 10% duty on Chinese imports could ...
The Israeli military said on Wednesday that its combat troops who had fought in the Jabaliya area for weeks left the Gaza ...
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ተቋም በመምራት የመጀመሪያዋ የሆኑትን ሴት - አድሚራል ሊንዳ ፋጋንን ከሥልጣን አነሱ። ለዩናይትድ ስቴትስ የባሕር ድንበር ...
በካልፎርኒያ እየቀጠለ ያለው የሰደድ እሳት በአካባቢው በሚከሰተው ደረቅ አየርና አደገኛ ነፋስ አማካይነት ሊባባስ እንደሚችል ብሔራዊው የአየር ትንበያ አገልግሎት አስጠንቅቋል። ይህን ተከትሎም የእሳት ...
በሱዳን የሚካሄደውን ጦርነት በመሸሽ ወደ ደቡብ ሱዳን የተሻገሩት ሰዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን በላይ ማሻቀቡን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታውቋል። ይህም አስከፊ ...
የትዳር አጋሩን የተቆራረጠ አስከሬን በጀርባ በሚንጠለጠል ሻንጣ ውስጥ ይዞ ሲጓዝ የነበረን ግለሰብ መያዙን የኬንያ ፖሊስ አስታውቋል። የፖሊስ ዓባላት ግለሰቡን የኮንትሮባንድ ሸቀጥ ይዟል በሚል ጥርጣሬ ...
A local official reports the M23 rebel group has seized the eastern town of Minova, a main supply route for the provincial capital Goma after forcing out government troops. The Tutsi-led group has ...
(አይ ኦ ኤም) አስታውቋል። በአካባቢው የነበረው አደገኛ ነፋስ ባለፈው ቅዳሜ ለተከሰተው የጀልባ አደጋ ምክንያት እንደሆነ የገለጸው ድርጅቱ፣ ከጅቡቲ የተነሳ ሳይኾን አይቀርም በተባለው ጀልባ ላይ 35 ኢትዮጵያውያን ተሳፍረው እንደነበርና 15 የሚኾኑትና ሁለት የመናውያን የጀልባው ባለቤቶች ከአደጋው ...